Könyv መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው Dr Rodas Abebe

መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው

Szerző: Dr Rodas Abebe
Nyelv: Amhar
Kötés: Puha kötésű
Kiadó: Kidus Elias
Elérhetőség: Beszállítói készleten
Küldés 14-21 napon belül
13 081 Ft
ከመጽሐፉ የተወሰደ "በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም ብዙ ጥናቶች ከተደረገባቸው "ዘኢተገብሩ በእደ ሰብእ" (በሰው እጅ ያልተሠሩ) ከሚባሉት ሥዕላት ውስጥ በልብሰ...

Információk a könyvről

Szerző
Nyelv
Amhar
Kötés
Könyv - Puha kötésű
Kiadva
2026
oldal
296
EAN
9798295788925
Enbook ID
52097201
Kiadó
Súly
400
Méretek
152 x 229 x 16

Teljes leírás

ከመጽሐፉ የተወሰደ

"በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም ብዙ ጥናቶች ከተደረገባቸው "ዘኢተገብሩ በእደ ሰብእ" (በሰው እጅ ያልተሠሩ) ከሚባሉት ሥዕላት ውስጥ በልብሰ መግነዝ ላይ በደም የታተመው ሥዕል ነው፡፡ በአኹኑ ጊዜ ይኽ ልብሰ መግነዝ የሚገኘው በጣሊያን ቱሪን በቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ካቴድራል ውስጥ ነው፡፡ በዚኽ ምክንያት "የቱሪን ልብሰ መግነዝ" (Shroud of Turin) በመባል ይታወቃል (ገጽ 129)፡፡"

"ጥንታዊ ታሪክ ያላቸው፣ በምሳሌያቸው፣ በተአምር አድራጊነታቸው በመላው ዓለም የሚታወቁ እጅግ ብዙ ዓይነት የአምላክ እናት ሥዕላት አሉ፡፡ እነዚኽ ታላላቅ ታሪክንና ተአምርን የያዙ የተለያዩ ሥዕላቶቿ በመላው ዓለም በክብረ በዓል ደረጃ የሚታወቁ ከመስከረም እስከ ነሐሴ ባሉት ወራቶች የሚታሰቡ ኹለት መቶ አርባ ዐምስት (245) የቅድስት ድንግል ማርያም የሥዕላት ዓይነቶችን በሠንጠረዥ ከዚኽ በታች ተመልከቱ (ገጽ 180)፡፡"

"በሐኪምነትና በሠዓሊነት የሚታወቀው ቅዱስ ሉቃስ፤ ቅድስት ድንግል ማርያም በሕይወተ ሥጋ እያለች የሣላት የመዠመሪያ ሥዕሏ "መራሒተ ፍኖት" (መንገድ መሪ) በመባል ስትታወቅ ሠርቶ ከፈጸመ በኋላ ሲያሳያት የአምላክ እናት "ከእኔ የተወለደ የልጄ ጸጋ በዚኽ ሥዕል ላይ ይኹን" በማለት እንደባረከችው የቅዱሳት ሥዕላት ትውፊት ያስረዳል፡፡ (ገጽ 257)"

Azok a vásárlók, akik ezt a könyvet megvásárolták, a következőket is megvásárolták

2 718 Ft
1 975 Ft

LE VOL DU BOURDON

RIMSKY-KORSAKOFF N.
8 007 Ft

The Body Book

Hannah Alice
6 105 Ft

Annual Report

Great Britain Local Government Board
14 506 Ft
4 620 Ft
8 951 Ft
49 532 Ft

Victimes de Viol

Coutelour-M
7 585 Ft
19 736 Ft
63 428 Ft